ስለ እኔ
እኔ ሙሃመድ ኢብራሂም እባላለሁ የ 26 አመት ወጣት ነኝ የ ሞባይል ሶፍትዌር እና ሀርድዌር ጥገና ባለሙያ ነኝ በዚህ ሙያ ላይ እረዘም ላለ ግዜ ቆይቻለሁ እና በልምድም በቀለም ትምህርትም ሙያዬን አካብቻለሁ ይህንን ሙያዬን ለተልያዩ ወጣቶች በማካፈል ላይ እገኛለሁ ከዚህ በፊት የተለያዩ ኮርሶችን አዘጋኝቼ ለተለያዩ ወጣቶች አስተምሬ እነሱም አሁን በስራ ላይ ይገኛሉ አሁንም በማስተማር ላይ እገኛለሁ ባጭሩ ሙሀመድ ኢብራሂም ይህ ነው
ለሁሉም ነገር ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን
በዚህ ዌብሳይት ላይ አዲስ ነገር ምን አለ?
እዚህ ዌብሳይት ላይ በየውሩ አንድ ወይም ሁለት አዳዲስ ኮርሶች ይለቀቃሉ እነዚህ ኮርሶች በነጻም የሚገኙ አሉ በክፍያም የኒገኙ ናቸው
ዌብሳይታችንን ስለጎበኙ ምስጋናችን ከልብ ነው