Currently Empty: Br0.00
ስለሞባይልሶፍትዌር ጥገና ምንነት ምንም እውቀት የሌለው ሰው ሊያየው የሚገባ ኮርስ ነው በዚህ ኮርስ ላይ መሰረታዊ የሞባይል ሶፍትዌር ጥገና ትምህርት በውስጡ አቅፎ ይዟል ይህንን ኮርስ ሲወስዱ የሚያገኙትን ጠቀሜታውች ላሰርዳችሁ
ይህ ኮርስ ሙሉ በሙሉ የተዘጋጀው በሀገራችን ቋንቋ በአማረኛ ሲሆን 3 መፅሀፎችን አካቶ በውስጡ ይዟል አንዱ መፅሀፍ በአማረኛ የተፃፈ ሲሆን ሁለቱ መፅሀፎች በ እንግሊዘጛ የተፃፉ መፅሀፎች ናቸው
ይህንን ኮርስ ሲወስዱ ተጨማሪ ጥቅም የሚያገኙት በተማራችሁት መሰረት ጥያቄዎችን ያገኛሉ
ከዚህ በተጨማሪም የተለያዩ የሆኑ ለሞባይል ሶፍትዌር ጥገና ለመስራት የምንገለገልባቸውን ፋይሎች በነፃ ያገኛሉ
ከዚህም በተጨማሪ ኮርሱን ወስደው ሲጨርሱ የምስክር ወተቀት መስጠታችን ለየት ያደርገናል
ይህ ብቻ አይደለም ይህንን ኮርስ ወስዱ የተለያዩ ጠቀሜታዎችን
Course Content
ምዕራፍ አንድ
-
ክፍል አንድ
10:19 -
ክፍል ሁለት
29:56 -
ክፍል ሶስት
48:56 -
ክፍል አራት
27:04
ምዕራፍ ሁለት
ምዕራፍ ሶስት
ምዕራፍ አራት
ምዕራፍ አምስት
A course by
M
Student Ratings & Reviews
Waw
good