Advanced Mobile Hardware Repairing Course

About Course
Advanced Mobile Repairing Course በዚህ ኮአስ ላይ ስለ ሞባይል ሀርድዌር ጥገና ሰፋ ባለ መልኩ የሚማሩበት ኮርስ ነው
ከዚህ በተጨማሪም ይህ ኮርስ ከሚያካታትቸው ነገራቶች ውስጥ ከ መሰረታዊ የሞባይል ሀርዴር ጥገና ጀምሮ እስከ አድቫንስድ የሞባይል ሀርድዌር ጥገና ትምህርት በውስጡ አካቷል በዚህ ኮርስ ላይ ከምናያቸው ነገራቶች ውስጥ
መሰረታዊ የኤለኤክትሮኒክስ ፅንሰ ሃሳቦች
የሞባይል ክፍሎችን መለየት
ሰፋ ባለ መልኩ ስለ መልቲሜትር አጠቃቀም
ሰፋ ባለ መልኩ ስለትናንሽ ኮፕምፖነቶች ሰፋ ያለ ማብራሪያ ከዚህም በተጨማሪ ሰፋ ባለ መልኩ ስለሞባይል ሀርዌር ጥገና ይማሩበታል።
Course Content
introduction
-
introduction
12:28
ምዕራፍ አንድ
ምዕራፍ ሁለት
Student Ratings & Reviews
Ameseginalewu betam Mame
Very nice teching methods